AFRICA TV1

የሕይወት ጎዳና

የሞባይል መተግበሪያዎች

የአማርኛ መተግበሪያዎቻችን

የታላላቅ የኢትዮጵያ ሸይኾችን ትምህርቶች በድምፅ እና በቪዲዮ የሚያገኙባቸው መተግበሪያዎች። ለአንድሮይድ እና ለአይፎን።

የሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ትምህርቶች

50K+ ጊዜ ወርዷል (Google Play)

የቅዱስ ቁርአን የአማርኛ ተፍሲር ሙሉ በሙሉ በድምፅ እና በቪዲዮ። ትምህርቶቹን አውርደው ያለ ኢንተርኔት ማዳመጥ ይችላሉ።

ሸይኽ ዶ/ር ሙሐመድ ሓሚዲን

10K+ ጊዜ ወርዷል (Google Play)

የሸይኽ ዶ/ር ሙሐመድ ሓሚዲን ትምህርቶች በቪዲዮ እና በኦዲዮ።

ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን

5K+ ጊዜ ወርዷል (Google Play)

የሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን የእስልምና ትምህርቶችን በቀላሉ የሚያገኙበት መተግበሪያ።

ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ

1K+ ጊዜ ወርዷል (Google Play)

የሸይኽ ሐሚድ ሙሳ ትምህርቶች በቪዲዮ እና በኦዲዮ።

ሸይኽ ሙሃመድ ፈረጅ

1K+ ጊዜ ወርዷል (Google Play)

የሸይኽ ሙሃመድ ፈረጅ ትምህርቶች በቪዲዮ እና በኦዲዮ።

ሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ

1K+ ጊዜ ወርዷል (Google Play)

የሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ ትምህርቶችን በቀላሉ ለማግኘት የተሰራ መተግበሪያ።

Africa Media Network

1K+ ጊዜ ወርዷል (Google Play)

የአፍሪካ ቲቪ ቻናሎችን ቀጥታ ስርጭት በስልክዎ ይመልከቱ።

አፍሪካ ቲቪ 1 የሳተላይት ቻናል
AFRICA TV 1

አፍሪካ ቲቪ 1 ለተመልካቾቹ ዓላማ ያላቸው የተለያዩ ፕሮግራሞችን የሚያቀርብ የሚዲያ ተቋም ነው። በናይልሳት እና በኢትዮሳት ሳተላይቶች በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን በኦሮምኛ፣ ትግርኛ እና አፋርኛ የሚቀርቡ ፕሮግራሞችንም ያካትታል። አላማችን ለሚሊዮኖች የሕይወት ጎዳና መሆን ነው።

የቻናሉ መተግበሪያ

ለቀላል አጠቃቀም እና ክትትል የጣብያችንን መተግበሪያ ከዚህ ያውርዱ።

© 2026 አፍሪካ ቲቪ 1 የሳተላይት ቻናል · መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

የAfrica Media Network አካል